የጤና ጣቢያዉ ራዕይ /Vision/
ጤናማ፣ ምርታማና የበለፀገ ማኀበረሰብ ተፈጥሮ ማየት ነዉ፡፡
ጤናማ፣ ምርታማና የበለፀገ ማኀበረሰብ ተፈጥሮ ማየት ነዉ፡፡
ጥራቱን የጠበቀ፤ ፍትሐዊ ተደራሽ የሆነ የጤና ማበልጸግ፣ በሽታ መከላከል፣ የፈውስ ህክምና እና ተሃድሶ የጤና አገልግሎት በመስጠትና በመቆጣጠር የከተማችንን ማህበረሰብ ጤናና ደህንነት ወደ ላቀ ደረጃ ማድረስ ነው፡፡
የማሕበረሰብ ጥቅሞች ማስቀደም፣፣
ግልፅነትና ተጠያቂነት ፣
አድልዎ አለመፈፀም ፣
ሙያዊ ሥነ-ምግባር ፣
ለለውጥ ዝግጁነት፣
የላቀ አገልግሎት ፣
ተከታታይ ሙያዊ ዕድገት፣
ርህራሄ